297 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

ሚያዚያ 15/2013 (ዋልታ) – 297 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።