300 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረብያ ወደ አገር ተመለሱ

ከሳውዲ አረቢያ የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን

የካቲት 22/2013 (ዋልታ) – ሳውዲ አረቢያ ጂዳ ከተማ ይኖሩ የነበሩ 300 ኢትዮጵያዊያን ወደ አገር ተመልሰዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

(ምንጭ:-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት)