ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት ለሚወክሉ አምባሳደሮት ሹመት ሰጡ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሠጥተዋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

1. አቶ ዘነበ ከበደ
2. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ
3. ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን
4. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ
5. ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ
6. አቶ ሐሰን ታጁ
7. አቶ ረታ አለሙ 
8. አቶ ሄኖክ ተፈራ
9. ወ/ሮ አለምፀሐይ መሠረት 
10. ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ 
11. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ
12. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ
13. አቶ ተፈሪ ታደሰ
14. አቶ ፍፁም አረጋ
15. ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር
16. አቶ ሚሊዮን ሳሙኤል
17. አቶ መለስ አለም 
18. አቶ ብርሃኔ ፍስሐ
19. ዶ/ር አይሮራት መሐመድ
20. አምባሳደር ሳሚያ ዘካርያ

በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት ተሹመዋል፡፡ (ምንጭ፡-የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት)