የባሮ ወንዝ ሞልቶ በመፍሰስ በአካባቢው መጥለቅለቅን አስከትሏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19/2008 (ዋኢማ)-በጋምቤላ ክልል የጣለው ከባድ ዝናብ ተከትሎ የባሮ ወንዝ ሞልቶ በመፍሰስ በአካባቢው መጥለቅለቅን አስከሏትል።

የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስተና ኤጀንሲ እንዳስታወቀው የባሮ ወንዝ ከመጠን በላይ ሞልቶ በመፍሰስ  አቋርጧቸው የሚያልፋቸውን የጋምቤላ ከተማ፣ የኢታንግ፣ የላሬ፣ የጅካዎና የዋንተዋር አካባቢዎችን ነው ያጥለቀለቀው።

በዚህም ምክንያት በወንዙ አቅራቢያ የሚገኙ ነዋሪዎች መፈናቃላቸውን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ቶማሰ ቱት ተናግረዋል።

በሰው ህይወት ላይ ጉዳት እንዳልደረሰ የጠቆሙት ዳይሬክተሩ፥  ለጊዜው መጠኑ በማይታወቅ የለማ የሰብል ማሳ ላይ ጉዳት መድረሱን ገልፀዋል።

የተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ወደ ሌላ ቦታ በማንሳት  መጠለያ እንዲያገኙ እየተደረገ እንደሚገኝም ነው አቲ ቶማስ ያብራሩት።

በተጓዳኝም  የተፈናቃዮችን ብዛት የመለየት፣ በንብረትና በሰብል ለይ የደረሰውን ጉዳት የማጣራት ስራ ተጀምሯል ብለዋል።(ኤፍ.ቢ.ሲ)