ዶክተር ቴድሮስ ኣድሓኖም ተፎካሪያቸውን በአብላጫ ድምጽ እየመሩ ናቸው

ዶክተር ቴድሮስ ኣድሓኖም የመጀመሪያው አፍሪካዊ የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ለመሆን ተቃርበዋል ፡፡

በአሁኑ ሰዓት በጀኔቫ እየተደረጋ ባለው የድምጽ ቆጠራ  በሁለተኛው ዙር ዶክተር ቴድሮስ ኣድሓኖም በ95 በመቶ እየመሩ ሲሆን ኢንግሊዛዊው እና እንግሊዛዊው ዶክተር ዴቪድ ናቫሮ በ52 በመቶ ሲከተሉ ፓኪስታናዊቷ ዶክተር ሳኒያ ኒሺታር ከውድድር ውጪ መሆናቸው ተረጋግጧል

የዓለም ጤና ድርጅት 70ኛውን የዓለም የጤና ጉባዔ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ዛሬ ባካሄደው

ጉባዔ የተገኙ 194 የጤና ሚኒስትሮች አገራት ጤና ድርጅቶች በሰጡት የካርድ ምርጫ የመጨረሻው ሶስተኛው ዙር ቀጥሏል ፡፡