ኢትዮ ቴሌኮም 4 ሺሕ 200 ተቋማት የክፍያ ሥርዓትን ያዘመኑበት አዲስ የክፍያ ቴክኖሎጂ አስተዋወቀ

ኅዳር 15/2015 (ዋልታ) ኢትዮ ቴሌኮም 4 ሺሕ 200 ተቋማት የክፍያ ሥርዓትን ያዘመኑበት አዲስ የክፍያ ቴክኖሎጂ አስተዋወቀ።…

በ38 ምርቶች ላይ የውጭ ምንዛሪ ክልከላ መጣሉ በኢኮኖሚ ላይ ያለውን ጫና ያስቀራል

ኅዳር 6/2015 (ዋልታ) በቅርቡ በ38 ምርቶች ላይ የውጭ ምንዛሪ ክልከላ መጣሉ በሀገሪቱ በኢኮኖሚ ላይ ያለውን ጫና…

በሀገሪቱ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 31.7 በመቶ ከፍ አለ

ኅዳር 1/2015 (ዋልታ) የባለፈው ጥቅምት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 31 ነጥብ 7 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የኢትዮጵያ…

የባልደረቦቹን የይለፍ ቃል በመጠቀም ከ7 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ብር ባጭበረበረው የባንክ ሠራተኛ ላይ ክስ ተመሠረተ

ጥቅምት 18/2015 (ዋልታ) የሥራ ባልደረቦቹን የይለፍ ቃል በመጠቀም ከ7 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ከሁለት የባንኩ…

9ኛው የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ስነሥርዓት ጥቅምት 19 እንደሚካሄድ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት በዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመ ሲሆን ዘጠነኛው የጥራት ሽልማት…

አየር መንገዱ የአቪየሽን ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱን አጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ

ጥቅምት 15/2015 (ዋልታ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዘመኑን የአቪየሽን ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱንና የአፍሪካ ኩራትነቱን አጠናክሮ…