ለ30ሺህ ዜጎች ነጻ የአይን ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው

መጋቢት 10/2015 (ዋልታ) አልባሰር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን ከያሲን ፈውንዴሽን ጋር በመተባበር ከየካቲት 23 እስከ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም…

ከመጠን በላይ ጨው በመመገብ በዓመት የበርካታ ሰዎች ህይወት ይቀጠፋል- የዓለም ጤና ድርጅት

መጋቢት 1/2015 (ዋልታ) ከመጠን በላይ ጨው በመመገብ በዓመት የበርካታ ሰዎች ህይወት እንደሚቀጠፍ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡…

በሀረሪ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽ እና ጥራት እንዲጎለብት በትኩረት ይሰራል ተባለ

የካቲት 10/2015 (ዋልታ) በክልሉ ለአንድ ወር በተካሄደ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የአባላት ምዝገባና እድሳት ንቅናቄ ውጤታማ…

ህብረተሰቡ በበዓላት ወቅት ለጤና እክል ከሚሆኑ የአመጋገብ ሥርዓቶች ሊቆጠብ እንደሚገባ ተገለጸ

ታኅሣሥ 27/2015 (ዋልታ) ህብረተሰቡ በበዓላት ወቅት ለጤና እክል ከሚሆኑ የአመጋገብ ሥርዓቶች እንዲቆጠቡ የዘርፉ ባለሙያዎች አስገነዘቡ፡፡ ህብረተሰቡ…

የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ክልል 229 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና ቁሳቁስ መሰራጨታቸው ተገለጸ

ታኅሣሥ 7/2015 (ዋልታ) የሠላም ሥምምነቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ክልል 229 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁስ መሰራጨታቸውን…

ሚኒስቴሩ የወባ በሽታ ስርጭት በመጨመሩ ሕብረተሰቡ ራሱን እንዲጠብቅ አሳሰበ

ኅዳር 3/2015 (ዋልታ) የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ በመምጣቱ ሕብረተሰቡ የመከላከያ መንገዶችን በመተግበር ራሱን እንዲጠብቅ የጤና ሚኒስቴር…