የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በ5 ወራት ብቻ ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባለፈው ህዳር ወር ብቻ ከ2.83 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡…

አሜሪካ የሞደርና ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች

አሜሪካ ሞደርና ሰራሹ የኮቪድ-19 ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፍቃድ ሰጠች። ከሳምንት በፊት የአሜሪካ የምግብ እና መድሃኒት…

የባህርዳር ከተማ አውሮፕላን ማርፊያ ስያሜ ተቀየረ

ባለፉት ዓመታት “የባህርዳር ግንቦት 20 ኤርፖርት” ተብሎ ይጠራ የነበረው የባህርዳር አውሮፕላን ማርፊያ “የባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ…

የትግራይ ህዝብ በህግ ማስከበር ዘመቻው ያሳየውን ቁርጠኝነት ወንጀለኞችን በማጋለጥ ሊደግመው ይገባል!

ጁንታው የህወሃት ቡድን “ነበር” ከመባሉ በፊት ራሱን የትግራይ ህዝብ ዋስትና አድርጎ ከመሳሉም ባሻገር የእኔ መኖር ለትግራይ…

የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለሕጻናት ነፃ የዓይን ሕክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነው

የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ቅዳሜና እሁድ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለሕጻናት ነፃ የዓይን ሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ…

አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ

ዳሽን ባንክ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ከሞኔታ ቴክኖሎጂ አ.ማ ጋር በመተባበር አሞሌ የተሰኘውን ዘመናዊ የክፍያ፣ ገንዘብ የማስተላለፍና…