በፈረንሳይ በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከ1ሺህ 600 በላይ ሰዎች ተፈናቀሉ

በፈረንሳይ የጣለው ሀይለኛ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ከ1600 በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል፡፡ ከተፈናቃዮች መካከል አብዛኞቹ በደቡባዊ ፈረንሳይ መፈናቀላቸው…

በአቴንስ አቅራቢያ በተፈጠረው የሰደድ እሳት የ50 ሰዎች ህይዎት ማለፉ ተገለጸ

በግሪኳ መቀመጫ ጥንታዊቷ አቴንስ ከተማ የተነሳው የሰደድ እሳት የ50 ሰዎችን ህይዎት እንደቀጠፈ እና በርካታ ቁጥር ያላቸው…

በኢንዶኔዢያ በጀልባ መስጠም ምክንያት 31 ሰዎች ሞቱ

በኢንዶኔዢያ ሲላዊስ ደሴት አንድ ጀልባ ሰጥማ 31 ሰዎች የሞቱ ሲሆን 3ቱ እስካሁን አልተገኙም ፡፡ ሀገሪቱ በሁለት…

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደረሱ

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ከእልህ አስጨራሽ ድርድርና ውይይት በኋላ በስደተኞች ጉዳይ ከስምምነት ላይ ደርሷል። በቤልጅየም ብራስልስ…

በጃፓን ስድስት ነጥብ አንድ በሬክተር ያስመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ደረሰ

በጃፓን ኦሳካ ግዛት የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የሶስት ሰወችን ህይወት ከመቅጠፉ ባለፈ የንብረት ጉዳት ማድረሱም  ተገለጸ፡፡ በተደጋጋሚ…

ዓለም የተጋረጠባትን የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም በካይ ጋዝ አልባ ማሽኖችን መጠቀም እንደሚገባ ተጠቆመ

ዓለም በዚህ ሰዓት ላይ የተጋረጠባትን የአየር ንብረት ለውጥ ለመቋቋም እና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት በካይ ጋዝ አልባ…