በኢንዶኔዥያ በተከሰተው የእሳተጎሞራ ፍንዳታ እና ሱናሚ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

በኢንዶኔዥያ  በተከሰተው የእሳተጎሞራ ፍንዳታና ሱናሚ  ጉዳይ የደረሰባቸው ዜጎች ቁጥር እያደገ መምጣቱ  ተገለጸ  ። በአደጋው  ምክንያት የሙዋቾች…

በሩሲያ ምስራቃዊ ክሬሚያ በደረሰ ፍንዳታ 18 ሰዎች ሲሞቱ ከአርባ በላይ ሰዎች ክፉኛ መጎዳታቸው ተገለጸ

በሩሲያ ምስራቃዊ ክሬሚያ በሚገኝ ኮሌጅ ላይ በደረሰ ፍንዳታ 18 ሰዎች ሲሞቱ ከአርባ በላይ ሰዎች ክፉኛ መጎዳታቸውን…

በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት የተነሳው ከባድ አውሎ ንፋስ በርካታ ንብረት አወደመ

ሄሪኬን ማይክል የተባለው  ጎርፍ የቀላቀለ  አውሎ ነፋስ በርካታ ንብረት ከማውደሙም በላይ  በሰው ህይወት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ…

ሜላኒያ ትራምፕ በአፍሪካ የሚያደርጉትን የአምስት ቀናት ጉብኝት በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጋና ጀመሩ

የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ሜላኒያ ትራምፕ በአፍሪካ የሚያደርጉትን የአምስት ቀናት ጉብኝት በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጋና ጀምረዋል፡፡ የቀዳማዊት…

በኢንዶኔዠያ በደረሰው ርዕደ መሬት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 1ሺህ 234 ደረሰ

በኢንዶኔዠያ በተመዘገበው 7 ነጥብ 5  የመሬት ርዕደ መሬት ህይወታቸውን ያጡት ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 234 መድረሱን…

የቀድሞው የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ ኮፊ አናን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የቀድሞው የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ ጋናዊው ኮፊ አናን በ80 ዓመታቸው ስዊዘርላንድ ጀኔቫ ውስጥ ከዚህ ዓለም በሞት…