ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና ወደ አሜሪካ በሚገቡ ምርቶች ላይ የሁለት መቶ ቢልዮን ዶላር ታሪፍ እንደሚጥሉ ተናገሩ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና ወደ አሜሪካ በሚገቡ ምርቶች ላይ የሁለት መቶ ቢልዮን ዶላር ታሪፍ እንደሚጥሉ ተናግረዋል፡፡…

የቡድን ሰባት አባል ሀገራት ስብሰባ ባለመስማማት ተጠናቀቀ

በካናዳ የተካሄደው የቡድን ሰባት አባል ሀገራት ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ባለመስማማት ተጠናቋል፡፡ አሜሪካን ጨምሮ፣ፈረንሳይ፣ ብሪታኒያ፣ካናዳ፣ ጣሊያንና…

የ ቡድን 7 ሀገራት የአሜሪካን አዲሱን የታሪፍ ህግ ተቹ

የዓለም ሰባቱ ሀያላን ሀገራት የአሜሪካን አዲሱን የታሪፍ ህግ ተችተዋል፡፡ ሀገራቱ የአሜሪካን ታሪፍ የንግድ ጦርነት አባባሽ ሲሉም…

ቻይና ከባለፈው ወር ጀምሮ በላከችው የወጪ ንግድ ምርቶች ኪሠራ እንደገጠማት ተገለጸ

ቻይና ከባለፈው ወር ጀምሮ ወደ የተለያዩ አገራት በላከቻቸው ምርቶቿ ኪሳራ እየገጠማት እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ ቻይና ኪሳራው  ይገጥመኛል…

የብሪታንያ ምጣኔ ሃብት ዕድገት ዝቅተኛ እንደሚሆን ባለሙያዎች አስጠነቀቁ

የዘንድሮው የብሪታንያ የምጣኔ ሀብት እድገት ከሌሎች የቡድን ሰባት አባል ሀገራት ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ እንደሚሆን በሀገሪቱ የሚገኙ…

በአሜሪካ እና ቻይና የተጀመረው የንግድ ጦርነት ተባብሶ ቀጥሏል

በአሜሪካ እና ቻይና የተጀመረው የንግድ ጦርነት አሁንም ተባብሶ እንደቀጠለ ነው፡፡ በዓለማችን ላይ የግዙፍ  ኢኮኖሚ ባለቤት የሆኑት…