ስኮትላንድ ለአሜሪካ የነፋስ ኃይል ማመንጫ ልትገነባ ነው

ስኮትላንድ ለአሜሪካ የነፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ልትገነባ  መሆኑ ተገለጸ ። ስኮትላንድ የምትገነባው የነፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት…

ሩሲያና ሳውዲአረቢያ የድፍድፍ ነዳጅ የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ተስማሙ

ሩሲያና ሳውዲአረቢያ በቀን የሚመረተውን የድፍድፍ ነዳጅ ምርትን በመቀነስ  የነዳጅ የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት መስማማታቸው ተገለጸ ።  …

ዢ ጂንፒንግ በ“ሲልክ ሮድ” ፕሮጄክት ውጤታማነት ተማምነዋል

የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ አውሮፓንና እስያን ከሌላው የዓለም ክፍል ጋር በነፃ ንግድ የሚያስተሳስረው የቀለበትና መንገድ ቤልት…

ቻይና በአገር ውስጥ የገጣጠመችው የመንገደኞች አውሮፕላን በተካካ ሁኔታ በረራውን አካሄደ

ቻይና ሙሉ ለሙሉ  በአገር ውስጥ ግብዓቶች  የገጣጠመችው የመንገደኞች አውሮፕላን የመጀመሪያ  በረራውን በተሳካ ሁኔታ  ማከናወኑን  አስታወቀ ።…

ጃፓን 3.7 ሚሊዮን የታሸገ የመጠጥ ውሃ ምርቶቿን ከገበያ ላይ ልትሰበስብ ነው

በፈረንሳውያን ባለቤቶች የሚመራው ቮልቪክ የምግብ አምራች ኩባንያ የሚያመርተው ቮልቪክ የመጠጥ ውሃ፤ ከጃፓን  ገበያ እንዲሰበሰብ ነው ትዕዛዝ…

አርጀንቲና እና ቻይና   አራት መስኮች ላይ ለመተባበር ተስማሙ 

ቻይና እና አርጀንቲና ወደ እድገት በሚያደርጉት ጉዞ በትብበር መስራ አለባቸው ሲሉ የአርጀንቲናው ፕሬዝዳነት ማውሪሲወ ማክሪ ለፒፕልስ…