የናይጄሪያ የዲፕሎማቶችና ባለሃብቶች ልዑክ በጅማ ጉብኝት እያደረገ ነው።

የናይጄሪያ የዲፕሎማቶችና ባለሃብቶች ልዑክ በጅማ ጉብኝት እያደረገ ነው። ልዑኩ በከተማው የቱሪዝም መዳረሻዎችና የተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እየጎበኘ…

በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል የግብርና ስራዎችን እየጎበኘ ነው

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል የግብርና ስራዎችን እየጎበኘ ነው።…

የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 13 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 13 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።…

በግዙፍ ተቋማት ላይ የተቃጣው የሳይበር ጥቃት ሙከራ መመከቱ ተገለጸ

በኢትዮጵያ በተለያዩ ግዙፍ ተቋማት የተቃጣውን የሳይበር ጥቃት ሙከራ መመከት መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። በ2013…

የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ከአፍሪካን ፓርክስ ኔትዎርክ ጋር 5 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረመ

የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ከአፍሪካን ፓርክስ ኔትዎርክ ጋር 5 ሚሊየን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ።…

የዓባይ ወንዝ ለኢትዮጵያ ከዘፈን ባለፈ በተግባር ሲሳይ ሊሆን መቃረቡ ተገለጸ

የዓባይ ወንዝ ለኢትዮጵያ ከዘፈን ባለፈ በተግባር ሲሳይ ሊሆን መቃረቡን አረጋግጠናል ሲሉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት…