ዲያስፖራዎቹ በአገሪቱ ልማት ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

ኮምቦልቻ፤ ሐምሌ 19/2008(ዋኢማ)- 2ኛውን የኢትዮጵያን  የዲያስፖራ  ቀንን  ለማክበር   ከተለያዩ  የዓለም  አገራት  የመጡ  ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን  በአገሪቱ …

የባሮ ወንዝ ሞልቶ በመፍሰስ በአካባቢው መጥለቅለቅን አስከትሏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19/2008 (ዋኢማ)-በጋምቤላ ክልል የጣለው ከባድ ዝናብ ተከትሎ የባሮ ወንዝ ሞልቶ በመፍሰስ በአካባቢው መጥለቅለቅን…

ሃረማያ ዩንቨርስቲ ከዓለም ባንክ የ6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18/2008 (ዋኢማ)-የሃረማያ ዩንቨርስቲ የአፍሪካ የምርምር እና የልእቀት ማእከል ለመሆን የሚያደርገውን ጥረት የሚደግፍ…

የሪዮ ኦሎምፒክ ተሳታፊዎች ታላቅ ታሪክ መሥራት ይጠበቅባቸዋል- የኢፌዲሪ ፕረዝዳንት

አዲስ  አበባ ፤ ሐምሌ 20/2008(ዋኢማ)- በ31ኛው የሪዮ ኦሎምፒክ ተሳታፊ አትሌቶችና የልዑካን ቡዱን የአገሪቱ ሰንደቅ ዓላማን ከፍ …

አገራት ለካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከላት መስፋፋት ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 18/2008(ዋኢማ)-አገራት ካንሰርን ከመከላከል ባለፈ ለመስኩ ህክምና መስጫ ማዕከላት መስፋፋት ትኩረት እንዲሰጡ ቀዳማዊት እመቤት…

በመጪው ሐምሌ 30 ከ39 ሺ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች በእጣ ይተላለፋሉ

አዲስ አበባ ፤ሐምሌ 21/2008(ዋኢማ)– የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትናንት  ለጋዜጠኞች በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለጸው በአዲስ አበባ…