በክልሉ ክረምትን ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነ ይገኛል

ሀዋሳ ጥቅምት 16/2004/ዋኢማ/ – በደቡብ ክልል የክረምቱን ዝናብ ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችሉ ተግባራትን…

ዩኒቨርስቲው ሁለት አዳዲስ የትምህርት ዘርፎች ማስተማር ለመጀመር ዝግጅት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ጥቅምት 16/2004/ዋኢማ/ – የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በሚቀጥለው አመት በሁለት አዳዲስ የትምህርት ዘርፍ ማስተማር ለመጀመር…

የቤት ሰራተኞችና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሴቶች ራሳቸውን ከኤችአይቪ እንዲጠብቁ የሚያስችል ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ጥቅምት 16/2004/ዋኢማ/ – የቤት ሰራተኞችና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሴቶች ነጭ ጋዝ ለመግዛት ወደ ማደያ…

በ125ኛው የአለም ፓርላማዎች ህብረት ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ፓርላማ የልኡካን ቡድን ወደ አገሩ ተመለሰ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 13/2004/ዋኢማ/ – በ125ኛው የአለም ፓርላማዎች ህብረት ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ፓርላማ የልኡካን ቡድን ወደ…

በክልሉ በተካሄደ የመንደር ማሰባሰብ ፕሮግራም አመርቂ ውጤት መገኘቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 13/2004/ዋኢማ/-ባለፉት አመታት በክልሉ በተካሄደ የመንደር ማሰባሰብ ፕሮግራም አመርቂ ውጤት መገኘቱን የጋምቤላ ክልል ምክትል…

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ አልተወጡም ያላቸውን ኃላፊዎች ከሹመት አነሳ

አዲስ አበባ ጥቅምት 13/2004/ዋኢማ/ – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው አመት የነበረውን የስራ አፈፃፀም በተለመከተ ግምገማ…