የሰላምና ዴሞክራሲ ባህልን በመጠቀም ሀገራዊ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ተገለጸ

የሕዝቡን የሰላምና ዴሞክራሲን ባህል በመጠቀም ተጠቅሞ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል “ኢትዮጵያ ወደ ዴሞክራሲ” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ…

ሴክሬታሪያቱ የግብርና ምርምር ዉጤቶችን ተደራሽ ለማድረግ ከባለድርሻ አካላት ጋር መከረ

የግብርና ምርምር ምክር ቤት ሴክሬታሪያት በግብርና ዘርፍ የተሰሩ የምርምር ዉጤቶችን ተደራሽ በማድረግ ዙሪያ መግባባት ላይ ለመድረስ ከተለያዩ የባለድርሻ…

ኮሎምቢያ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ልትከፍት ነው

ኮሎምቢያ በአፍሪካ 7ኛ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ ለመክፈት ዝግጅት እያደረገች መሆኗን አስታውቃለች። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ፣ የአሜሪካ፣ የኢስያ…

የክረምት ወቅት የመንገድ ችግሮችን ለመፍታት የቅድመ መከላከል ሥራ ማከናወኑን ባለስልጣኑ ገለጸ

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በአዲስ አበባ የክረምት ወቅት ሲገባ የሚያጋጥሙትን የመንገድ ብልሽትና ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች መዘጋት…

68ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ልዩ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀመረ

68ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ልዩ ጉባኤ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የወቅቱ የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀመንበር የሆኑት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝዳንት ቲዎዶሮ ኦቢያግን ንጉኤማ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ኦፊሴላዊ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙትን የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝዳንት ቲዎዶሮ ኦቢያግን…