የህግ የበላይነትን በማስከበር ሰላም ለማረጋገጥ ህዝባዊ ተሳትፎ መጠናከር እንዳለበት የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ

የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲረጋገጥ የህዝቡ ተሳትፎ መጠናከር እንዳለበት የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሚገኘውን የካንሰር ማዕከል ጎበኙ

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሚገኘው የካንሰር ማዕከል ተገኝተው ህክምናቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ህጻናትና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የመንገዶች ባለስልጣንና ጠቅላይ አቃቤ ህግን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣንና የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ መስሪያ ቤቶችን ጎበኙ። ጠቅላይ…

መምህራን በትምህርት ቤቶችና በአከባቢያቸው ሰላም እንዲረጋገጥ የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቁ

መምህራን በትምህርት ቤቶችና በአከባቢያቸው ሰላም እንዲረጋገጥ የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠይቀዋል፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከመከላከያ ሚኒስቴር ጋር በቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ

የኢኖቬሽንና ቴክሎጂ ሚኒስቴር ከመከላከያ ሚኒስቴር ጋር በቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ምክክር አድርጓል፡፡ በምክክራቸውም…

የጣርማ በር -ሞላሌ-ወገሬ የመንገድ ግንባታ ሥራ በይፋ ተጀመረ

118 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የጣርማ በር-መለያያ-ሰፌድ ሜዳ -ሞላሌ-ወገሬ የመንገድ ግንባታ የፕሮጀክት ሥራ በይፋ ተጀመረ። የሁለተኛው…