በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሥራ እንዲጠናከር ለማስቻል የድርሻቸውን እንደሚወጡ ነዋሪዎች ገለጹ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሥራ እንዲጠናከር ለማስቻል የድርሻቸውን እንደሚወጡ በዩኒቨርሲቲው ዙሪያ ያሉ ነዋሪዎች አረጋገጡ። ነዋሪዎቹ…

በከተማ አስተዳደሩ ለረጅም ጊዜ ሳይለማ የቆየና የመንግስት ልማት ድርጅቶች የሆነ ከ10 ሄክታር በላይ መሬት ወደ መሬት ባንክ ገቢ ተደረገ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለረጅም ጊዜ ሳይለማ የቆየ እና ባለቤትነቱ የመንግስት ልማት ድርጅቶች የሆነ 10 ነጥብ…

 “ግብር ከፋዮች ለሀገርና ለወገን ያላቸውን ፍቅር ለማሳየት የግብር አከፋፈል ኃላፊነትና ስነ-ልቦና ማጎልበት ያስፈልጋቸዋል” ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ በገቢዎች ሚኒስቴር በተዘጋጀዉነና  “ግዴታየን እወጣለሁ፤ መብቴንም እጠይቃለሁ” በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ…

መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ ነን- አቶ ዳውድ ኢብሳ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በክልሉ ሰላም እንዲኖር ቁርጠኛ አቋም ካለው ለመነጋገር ዝግጁ መሆናቸውን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር…

የኦዲፒ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የኦሮሞ ዲሞክራትክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡…

ፕሬዝዳንት ኦማር ጊሌ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በቀጠናው ሰላም፣ ልማትና ብልጽግና እንዲረጋገጥ ያላቸውን ቁርጠኛ አቋም አደነቁ

የጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀጠናው ሰላም፣ ልማትና ብልጽግና እንዲረጋገጥ ያላቸውን…