ባለሥልጣኑ 100 ጥንታዊ የብራና መጻሃፍትን ለብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሓፍት ኤጀንሲ አስረከበ

የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 100 ጥንታዊ የብራና መጻህፍትን ለብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ…

የቀድሞ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ቢሮ እንደተዘጋ ማረጋገጡን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ

የቀድሞ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተዘግቶ ከቡራዩ የተፈናቀሉ ዜጎች በጊዜያዊነት እየኖሩበት መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

የሀገር ሰላምና አንድነትን ለማስጠበቅ መተሳሰብና በጋራ መስራት ያስፈልጋል – አቶ ለማ መገርሳ

የሀገር ሰላምና አንድነትን ለማስጠበቅ መተሳሰብና በጋራ መስራት እንደሚያስፈልግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ።…

በስደት ላይ ሆነው ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚገልጽ ሰነድ ላልነበራቸው ዜጎች ፓስፖርት እየተሰጠ ነው

በህገ ወጥ መንገድ ከአገር ተሰደው ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚያሳይ ሰነድ ስላልነበራቸው ”አገር አልባ” ሆነው የቆዩ ዜጎች ፓስፖርት እየተሰጣቸው…

አዲሱን የትምህርት ፍኖተ ካርታ በአግባቡ ለማስፋት የሚያስችል ጽህፈት ቤት ተቋቋመ

አዲሱን የትምህርት ፍኖተ  ካርታ  በአግባቡ  ለማስፋት  የሚያስችል  ጽህፈት ቤት  በትምህርት ሚኒስቴር  ሥር   መቋቋሙን  የትምህርት ሚኒስቴር  አስታወቀ…

ቤተክርስቲያኗ በአገሪቱ እየታዩ የመጡ ግጭቶችን ለማርገብ የአንድነትና የሰላም ስምሪት ልታካሄድ ነው

በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ የመጡትን ግጭቶች ለማርገብእና ሰላምን ለማስፈን  የሚያስችል  የአንድነት እንዲሁም  የሰላም ስምሪት ከታህሳስ 10…