ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ አዲስ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው አዲስ የኢትዮጵያ ብሄራዊ  ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን እንደሚሾም ይጠበቃል። …

አስተዳደሩ በሜድሮክ ኢትዮጵያ ለረዠም ጊዜ ታጥሮ የቆዬውን መሬት ወደ መንግስት ካዝና በመመለስ የአጥር ማፍረስ ሥራ አከናወነ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሣ አካባቢ በ33 ሺህ 514 ካሬ ሜትር ላይ በሜድሮክ…

የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ከንቲባው ወደ ባህርዳር ሊያቀኑ ነው

300 የሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ  ወጣቶችና ምክትል ከንቲባው  ወደ  ባህር ዳር ሊያቀኑ ነው ። የአዲስ አበባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ሊ ዮንግ ጋር…

ከተማ አስተዳደሩ ከባለሃብቶችና ከተለያዩ ተቋማት የተነጠቁ ቦታዎች የሚገኙ ንብረቶችን የማንሳት እርምጃ እየወሰደ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከባለሃብቶች እና ከተለያዩ ተቋማት በነጠቃቸውና ታጥረው የቆዩ ሁሉም ቦታዎች ላይ አጥር እና…

በጋምቤላ ለታዩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ክፍተቶች የአመራሩ ችግር መሆኑ ተገለጸ

በጋምቤላ ክልል ለታዩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ክፍተቶች በየደረጃው የሚገኙ የጋህአዴን አመራር አካላት ችግር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከክልል…