ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ወደ ደቡብ ሱዳን ጁባ አቀኑ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የመጀመሪያውን ጉዙ ወደ ደቡብ ሱዳን ጁባ አቅንተዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ወደ ደቡብ ሱዳን…

በኦነግ ስም በህብረተሰቡ ላይ ስጋት የደቀኑ ታጣቂዎች እጃቸውን ሊሰበስቡ ይገባል- አቶ ለማ መገርሳ

በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስም በምዕራብና ቄለም ወለጋ አካባቢዎች  በህብረተሰቡ ላይ ስጋት የደቀኑ ታጣቂዎች በአስቸኳይ እጃቸውን ሊሰበስቡ…

የቡድን 20 ሀገራት በኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሰማሩ ኢትዮጵያ ትፈልጋለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ

የቡድን 20 አባል ሀገራት በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች በስፋት እንዲሳተፉ ኢትዮጵያ ትፈልጋለች አሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጀርመን የሚያደርጉትን ጉብኝት ጀምረዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ አውሮፓ ጉብኝታቸውን ከፈረንሳይ በመቀጠል ጀርመን በርሊን ገብተዋል። የጀርመን መራሄተ መንግስት አንጌላ…

ፈረንሳይ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ለመታደግ በሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፖለቲካዊና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ዙሪያ በፓሪስ መክረዋል፡፡…

ኢ/ር ታከለ በተጓተቱ የውሃ ፕሮጀክቶች ማስፋፊያ ጉዳዮች ዙሪያ ከብሄራዊ ባንክ ገዥ ጋር ተወያዩ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በመዲናዋ በውጭ ምንዛሬ እጥረት በተጓተቱ የውሃ ፕሮጀክቶች…