ጠቅላይ አቃቢ ህግ በነ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳ የተከፈተውን ክስን አጠናክሮ በ10 ቀናት የጊዜ ገደብ ለፍርድ ቤቱ እንዲያቀርብ ተወሰነ

የአዲስ አበባ  ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር የነበሩት ግርማ ካሳን ጨምሮ አስር ተጠርጣሪ የፖሊስ አባላትን በመርማሪ ቡድን  የተከፈተውን  ክስ …

በሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት በተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

በሰኔ 16ቱ ህዝባዊ መድረክ ላይ የቦንብ ጥቃት ቀጥተኛ ተሳትፎ አላቸው በሚል በተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ…

በጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው የተሰማሩ ወጣቶች ተጠቃሚ እየሆኑ መምጣታቸውን ተናገሩ

በጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው የተሰማሩ ወጣቶች ተጠቃሚ እየሆኑ መምጣታቸውን ተናገሩ፡፡ በከተማዋ 9 በመሆን በማህበር የተደራጁ…

ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጠንካራ አቅም እንዲፈጥሩ በጠቅላይ ሚንስትሩ የቀረበላቸውን ጥሪ እንደሚቀበሉ ገለጹ

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሰባሰበው ጠንካራ አቅምን በመፍጠር ብቁ እና ተፎካካሪ ለመሆን የሚያስችላቸው አቅም እንደፈጥሩ በኢፌድሪ ጠቅላይ…

የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ሥርዓተ ቀብር በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ

የአንጋፋው  የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም  ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን   ተፈጸመ…

ኢንተርፕራይዙ ከ15ሺህ በላይ ችግኞችን በአዲስ አዳማ መንገድ ዙሪያ መትከሉን አስታወቀ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራዝ በራሱ ያዘጋጃቸውን ከአስራ አምስት ሺህ በላይ  ችግኞች በአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ አካፋይ…