ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካና ለአካባቢው ሰላም እያደረገችው ያለውን ጥረት የአሜሪካ መንግስት ያደንቃል- የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 16/2004/ዋኢማ/ -ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካና ለአካባቢው ሰላም እያደረገችው ያለውን ጥረት የአሜሪካ መንግስት እንደሚያደንቅ የሀገሪቱ…

የህዳሴ ጉዞ የሚሰምረው ህብረተሰቡ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ሲከላከል ነው-ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 16/2004/ ዋኢማ/–  የህዳሴ ጉዞ የሚሰምረው ህብረተሰቡ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት በመከላከልና በማስቆም…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች

አዲስ አበባ, ህዳር 15 ቀን 2004 (ዋኢማ) – ኢትዮጵያ በሶማሊያ ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት…

ፕሬዚዳንት ግርማ የኦርቢስ ኢንተርናሽናል የቦርድ ሊቀ መንበር ዶክተር ሮበርት ኤፍ ዋልተርንን አነጋገሩ

አዲስ አበባ, ህዳር 15 ቀን 2004 (ዋኢማ) – ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኦርቢስ ኢንተርናሽናል የቦርድ ሊቀመንበር ዶክተር…

ምክር ቤቱ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓልን ለማክበር የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

ሀዋሳ ህዳር 15/2004/ዋኢማ/ – የፊታችን ህዳር 29 የሚከበረውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓልን በድምቀት ለማክበር የሚያስችለውን መሰናዶ…

ፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽ በኢትዮጵያና ሌሎች የአፍሪካ አገራት ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 15/2004/ዋኢማ/ – የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ደብሊው ቡሽና ባለቤታቸው በኢትዮጵያ፣ በታንዛኒያና በዛምቢያ በቅርቡ…