ግብጽ በ2 ወራት ብቻ 57 ሰዎችን በስቅላት ቀጣች

ግብጽ በሞት የምትቀጣቸው ፍርደኞች ብዛት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ሁኔታ ማሻቀቡን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ። ግብጽ ባለፉት…

ዛምቢያዊው ፓይለት ‘በመብረቅ’እና ውሽንፍር የተመታውን አውሮፕላን በሰላም አሳረፈ

ንብረትነቱ ፕሮፍላይት የተሰኘ የግል አየር መንገድ የሆነ ዳሽ 8-300 አውሮፕላን 41 መንገደኞችን አሳፍሮ የቱሪስት ከተማ ከሆነችው…

በፅንስ ማቋረጥ ታስራ የነበረችው ሞሮካዊቷ ጋዜጠኛ ምህረት ተደረገላት

ሞሮካዊቷ ጋዜጠኛ ከጋብቻ በፊት ወሲብ በመፈፀም እንዲሁም በፅንስ ማቋረጥ አንድ አመት ተፈርዶባት የነበረ ቢሆንም የሞሮኮው ንጉስ…

ኡጋንዳ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን ላይ የሞት ቅጣት ልትጥል ነው

የኡጋንዳ ስነ-ምግባርና ግብረገብነት ሚኒስትር እ.አ.አ. በ2014 ቀርቶ የነበረውን የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነት የሚፈጽሙ ሰዎችን በሞት የሚቀጣውን ህግ…

በኮንጎ የ’ሕገወጥ’ የማዕድን ፈላጊዎች ላይ ጉድጓድ ተደርምሶ በርካቶች ሞቱ

በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወርቅ በሕገወጥ መንገድ ሲያወጡ የነበሩ ሰዎች ላይ ጉድጓድ ተደርምሶ ቢያንስ 14 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።…

የናይጀሪያ ፖሊስ በሌጎስ ‘የሕፃናት ማምረቻ’ ናቸው ያላቸውን ቤቶች በቁጥጥር ሥር አዋለ

የናይጀሪያ ፖሊስ ሌጎስ ውስጥ ‘የሕፃናት ማምረቻ’ በሚል በገለፃቸው ቤቶች ላይ በከፈተው ዘመቻ 19 ነፍሰ ጡር ሴቶችን…