ቻይና ለታዳጊ አገሮች ከስምንት ቢሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች

ቻይና ለታዳጊ አገሮችና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች ስምንት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ ፕሬዝዳንት ዢ ጃንፒንግ…

አሜሪካ ለኬንያ የትምትሠጠውን ጤና ነክ እርዳታ አቋረጠች

አሜሪካ  ለኬንያ  የምትለግሰውን   የጤና ነክ እርዳታ ያቋረጠችው በዘርፉ ሙስና ተንሠራፍቷል በሚል ሰበብ  ነው፡፡ የአሜሪካ መንግስት…

ደቡብ አፍሪካ ስምንት አዳዲስ የታዳሽ ኃይል የልማት ዞኖችን ወደስራ ልታስገባ ነው

ደቡብ አፍሪካ  ስምንት አዳዲስ  የታዳሽ ኃይል የልማት ዞኖችን  ወደ ሥራ ልታስገባ  መሆኗን   አስታወቀች ። አገሪቱ  ለታዳሽ …

የቱሪዝምና የግንባታው ክፍለ ኢኮኖሚ ለኬንያ ፈጣን ዕድገት ቁልፍ ሚና መጫወታቸው ተነገረ

እኤአ በ2017 የምጣኔ ሃብት ላይ የተሠራው አንድ የዳሰሳ ጥናት እንዳመለከተው ቱሪዝም ባለፈው ዓመት በኬንያ የ13 ነጥብ…

ግብጽ 12 ቢሊዮን ዶላር ብድር ለማግኘት የሚያስችላት የገምጋሚ ቡድን ካይሮ ሊገባ ነው

ግብጽ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የ12 ቢሊዮን የአሜሪካ  ዶላር ብድር ለማግኘት የሚያስችላትን የገምጋሚ…

ኬንያ ከታንዛኒያ በድንበር በኩል የሚገቡ ሲሊንደር ጋዞችን እንዳይገቡ አገደች

ኬንያ  በታንዛኒያ  ድንበር በኩል የሚገቡ ሲሊንደር ጋዞች እንዳይገቡ  ማገዷን አስታወቀች ። የታንዛኒያ  መንግሥትም ውሳኔው ተገቢ ነው…