የደቡብ አፍሪካ ምጣኔ ሃብት በዜሮ ነጥብ 7 በመቶ መቀነሱን የሃገሪቱ መንግስት ገለጸ

የደቡብ አፍሪካ ምጣኔ ሃብት በዜሮ ነጥብ 7 በመቶ ማሽቆልቆሉን የአገሪቱ መንግሥት አስታወቀ ። እኤአ በ2017 የመጀመርያው…

የዓለም ባንክ 1 መቶ ሺህ የሚጠጉ ጅቡቲያውያንን ተጠቃሚ የሚያድርግ ፈንድ ይፋ አደረገ

በጅቡቲ የሚገኙ በዝቅተኛ ገቢ ኑሯቸውን የሚመሩ 1 መቶ ሺ ነዋሪዎችን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንዲያገኙ የሚያስችል አዲስ…

ጅቡቲ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ ወደብ ገነባች

ጅቡቲ  ዘርፈ ብዙ  አገልገሎት የሚሠጥ ዘመናዊ ወደብ  መገንባቷን አስታወቀች ። ጅቡቲ የገነባችው አዲሱ  ወደብ  የዶራህሌ ወደብ …

18 የአፍሪካ አየር መንገዶች ወደ አውሮፓ እንዳይበሩ ታገዱ

መሠረታቸው በአፍሪካ አህጉር የሆኑ 18 የአፍሪካ አየር መንገዶች ወደ አውሮፓ እንዳይበሩ መታገዳቸውን የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን አስታወቀ።…

ፓን አፍሪካ ኢኮ ባንክ ስኬታማ በመሆን ሽልማት አገኘ

ፓን አፍሪካ ባንክ እኤአ በ2017 የዓለማችን ስኬታማ ባንክ በሚል በሁለት መስፈርቶች ሽልማት ማግኘቱ ተገለጸ ።   …

ቻይናና ግብጽ በኢንዱስትሪና በኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ውይይት ሊያደርጉ ነው

ቻይና በግብፅ የኢንዱስትሪ ዞኖችን በመስፋፋትና የኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን በሚያጠናክሩ    ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት በግብፅ  እንደሚያካሄዱ ተገለጸ ፡፡…