ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፈቱ። በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ ምክትል…

የሩስያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በኢኖቬሽን፣ በቴክኖሎጂ እና በኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ

  የሩስያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በኢኖቬሽን፣ በቴክኖሎጂ እና በኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው የሩስያ የውጭ ኢኮኖሚ…

በጋምቤላ ከተማ የ10 ዓመታት መሪ የልማት እቅድ ላይ የክልሉ አመራሮች እና ባለሙያዎች ምክክር አደረ

በጋምቤላ ክልል በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል በማሳተፍ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ያለመ እቅድ መዘጋጀቱን…

ኬኒያ በ2021 6.2 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት እንደምታስመዘግብ አስታወቀች

የምስራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኬኒያ በ2020 ከነበረው እድገት ደረጃ 0 ነጥብ 6 በመቶ ብልጫ በማስመዝገብ 6 ነጥብ…

በመዲናዋ 1,300 ሄክታር መሬት በህገ ወጥ ወረራ መያዙ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ወረራን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ከ1997 እስከ 2012 ዓ.ም ድረስ በከተማዋ 1ሺህ…

በሀይሌ ጋርመንት አካባቢ እየተገነባ ያለው የገበያ ማዕከል ግንባታ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ወደ…