የመንግሥታቱ ድርጅት በሱዳን ነዋሪዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት መበራከቱን ገለጸ

በደቡብ ሱዳን እርዳት አቅራቢዎች እና በነዋሪዎች ላይ የሚደረርሰው ጥቃት እየተበራከተ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ ።…

የመንግሥታቱ ድርጅት የኬንያ ፖለቲካ መሪዎች ሰላምን ከሚያናጋ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ አሳሰበ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኬንያ ፖለቲካ መሪዎች የሃገሪቱ ሰላም እንዳይረጋገጥ ከሚያደርጉ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ አሳሰቧል፡፡ የምርጫ ውጤትን በማክበር…

ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሚያደርግ ውይይት አካሂዷል

የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) በደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሠላም እንዲሰፍን በኢትዮጵያ ውይይት አካሂዷል። ስብሰባውን ያዘጋጀው…

ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ የምስራቅ አፍሪካ ጉብኝታቸውን ጀመሩ

የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲስ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት በታንዛኒያ ጀመሩ፡፡ አል ሲስ በኬንያ፣…

የደቡብ ሱዳን  ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያየዩ

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ላይ የሀገሪቱን ሰላም የማስከበር…

የአልሻባብ የሽብር ቡድን ቃል አቀባይ ለሶማሊያ መንግሥት እጁን ሠጠ

የአልሻባብ የሽብር ቡድን ቃል አቀባይ ለሶማሊያ መንግሥት እጁን መሥጠቱን አስታወቀ በሶማሊያ በስፋት እንደሚንቀሳቀስ የሚታወቀው የአልሸባብ የሽብር…