ኡጋንዳ ለምታካሂደው ምርጫ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ዘጋች

ኡጋንዳ ነገ ለምታካሂደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሁሉንም የማኅበራዊ ሚዲያዎች እና የመልዕክት መላላኪያ አማራጮች እንዲዘጉ አዘዘች፡፡ የኡጋንዳ ኮሙዩኒኬሽን…

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ

በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ዘካሪያ ሼክ ኢብራሂም ጋር በሁለቱ…

የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር…

በአብዬ በሚገኙ ተቀናቃኝ ጎሳዎች መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ

በአብዬ ግዛት የሚገኙ የሚስሪያ እና ዲንካ ጎሳዎች መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ፡፡ በሚስሪያ በኩል ጃዕሚ አልሲድቅ እንዲሁም…

የተመድ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በዳርፉር የተሰጠውን የሰላም ማስከበር ተግባር አጠናቀቀ

በሱዳን ዳርፉር በእ.አ.አ 2003 የተከሰተውን  ግጭት ተከትሎ  ወደ አካባቢው የገባው   የተባበሩት መንግሥታት እና የአፍሪካ ኅብረት የሰላም…

38ኛው የኢጋድ ልዩ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) 38ኛ ልዩ ጉባኤ በወቅቱ ሊቀመንበር የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ…