መጪውን የፋሲካ በዓል አስመልክቶ እገዛ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

​​​​​​የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ"የወደቁትን አንሱ የነዳያን መርጃ ማኅበር" የ100 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ሚኒስቴሩ ከማህበሩ ጋር…

ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ የማሪዮት ኢንተርናሽናል ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

ማሪዮት ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢንዱስትሪውን ለማስፋፋት በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ ተባብሮ መስራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ የኩባንያው ዋና ስራ…

ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒን በዩጋንዳ ዳግም ለፕሬዝዳንትነት እንዲወዳደሩ የሚያስችላቸው የህገመንግስት ማሻሻያ ተደረገ

የ74 ዓመቱ የዩጋንዳ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ እኤአ በ2021 በሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ላይ መሳተፍ የሚያስችላቸው የህገ-መንግስት ማሻሻያ…

ኢትዮጵያ በሚዲያ ነፃነት 40 ደረጃዎች ማሻሻሏን ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን አስታወቀ

አለም አቀፉ ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን በኢትዮጵያ ያለው የሚዲያ ነፃነት ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 40 ደረጃዎች…

ባለፈው አንድ አመት የተከናወኑ የለውጥ እንቅስቃሴዎችን የሚገመግም የምሁራን ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

ባለፈው አንድ አመት የተሠሩ የለውጥ እንቅስቃሴዎችን የሚገመግም የሁለት ቀን የምሁራን ዐውደ ጥናት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

ለአቶ ለማ መገርሳና ለሌሎች ነባር አመራሮች የምስጋናና የሽኝት ፕሮግራም ተደረገ

ለቀድሞ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳና ለሌሎች ከፍተኛ ነባር አመራሮች የምስጋና እና የሽኝት ፕሮግራም…