ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የብሄራዊ እርቀ ሰላም እና የማንነትና የወሰን ኮሚሽኖች እንዲቋቋሙ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን እና የማንነትና የወሰን ኮሚሽን እንዲቋቋሙ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤት…

ሁሉም ፓርቲዎች የተጀመረውን ለውጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል የበኩላቸውን ሚና መጫወት ይገባቸዋል- ፓርቲዎች

ሁሉም ተፎካካሪ ፓርቲዎች የመጣውን ለውጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ  እንደሚገባ  ሦስት ተፎካካሪ  ፓርቲዎች  ገለጹ ።…

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕና የሰሜን ኮሪያ አቻቸው በፌሬንጆቹ አዲስ አመት ለሁለተኛ ጊዜ እንደሚገናኙ ተገለጸ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በፈሬንጆቹ 2019 አዲስ አመት ለሁለተኛ…

በአዲስ አበባ ከተማ ለስደት ተጋላጭ የሆኑ 1ሺ 500 ወጣቶችና ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

በአዲስ አበባ ከተማ ለስደት ተጋላጭና ከስደት ተመላሽ የሆኑ 1ሺህ 500 ወጣቶችና ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የፓይለት ፕሮጀክት…

አቶ ያሬድ ዘሪሁን በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ችሎት ቀረቡ

የቀድሞው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራልና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን…