ሚኒስቴሩ በአንደኛው ሩብ አመት 124 ህገወጥ ድርጅቶች በንግድ ሥርዓት ውስጥ ሲንቀሳቀሱ ማግኘቱን አስታወቀ

የገቢዎች ሚኒስቴር በ2011 ዓ.ም አንደኛ ሩብ አመት 1 መቶ 24 ህገ-ወጥ ድርጅቶች በንግድ ሰርዓት ውስጥ ሲንቀሳቀሱ…

ምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ አመራርና አባላት ምደባን በተመለከተ የቀረበውን የውሣኔ ሃሣብ ዳግም በመመርመር አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ልዩ ስብሰባ የቋሚ ኮሚቴ አመራርና አባላት ምደባን በተመለከተ የቀረበውን የውሣኔ ሃሣብ…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሃመድ አብዱላሂ ጎንደር ከተማ ገቡ

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ ጎንደር ከተማ ገቡ። መሪዎቹ በአማራ ክልል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከጎንደር ከተማ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከጎንደርና አካባቢው የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት መሪዎች እና የወጣት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።…

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂንና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ ዛሬ አማራ ክልል ይገባሉ

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂንና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ ዛሬ አማራ ክልል እንደሚገቡ ይጠበቃል። ሁለቱ መረዎች ወደ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጎንደር ከተማ ገብተዋል

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጎንደር ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አበይ ጎንደር ከተማ ሲደርሱም…