ሕገ መንግሥቱ የብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ሕዝቦችን መብቶችን በማረጋገጥና ለአገሪቱ ዕድገት መፋጠን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓልጠ/ሚ መለስ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 26/2004/ዋኢማ/ – የኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦችን መብቶችን ያለ ገደብ በማረጋገጥና ለአገሪቱ ዕድገት…

በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ተጣለ

አዲስ አበባ ህዳር 26/2004/ ዋኢማ/– የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ትናንት በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሉ…

የስታትስቲክስ ባለስልጣን ሰራተኞች የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አከበሩ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 26/2004/ዋኢማ/– የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለስልጣን ሰራተኞች የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በፓናል ውይይት አከበሩ፡፡…

16ኛ አለም አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስና የአባላዘር በሽታዎች በአፍሪካ 2011/አይካሳ/ ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 24/2004/ዋኢማ/ 16ኛው አለም አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስና የአባላዘር በሽታዎች በአፍሪካ 2011/አይካሳ/ ጉባኤ በርካታ እንግዶች በተገኙበት…

ጆርጅ ዎከር ቡሽ የኤችአይቪ ኤድስን ለመከላከልና ለቆጣጠር ቁርጠኛ አመራር ያስፈልጋል

  አዲስ አበባ ህዳር 24/2004/ዋኢማ/ – የቀድሞው የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዎከር ቡሽ የኤችአይቪ/ኤድስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ቁርጠኛ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በጃፓን ያደረጉት የስራ ጉብኝት ስኬታማ እንደነበር ተገለፀ

አዲስ አባበ፤ ህዳር 25/2004/ዋኢማ/– ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኋይለማሪያም ደሳለኝ ላለፉት ስድስት ቀናት…