ኢትዮጵያ በሶማሊያ ላለው የአፍሪካ ኅብረት የሠላም አስከባሪ ኃይል ድጋፍ እንድታደርግ የኢጋድ መሪዎች ጠየቁ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 16/2004/ዋኢማ/– ኢትዮጵያ በሶማሊያ ላለው የአፍሪካ ኅብረት የሠላም አስከባሪ ኃይል ድጋፍ እንድታደርግ የምስራቅ አፍሪካ…

ፕሬዚዳንት ግርማ የኦርቢስ ኢንተርናሽናል የቦርድ ሊቀ መንበር ዶክተር ሮበርት ኤፍ ዋልተርንን አነጋገሩ

አዲስ አበባ, ህዳር 15 ቀን 2004 (ዋኢማ) – ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኦርቢስ ኢንተርናሽናል የቦርድ ሊቀመንበር ዶክተር…

ምክር ቤቱ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓልን ለማክበር የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

ሀዋሳ ህዳር 15/2004/ዋኢማ/ – የፊታችን ህዳር 29 የሚከበረውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓልን በድምቀት ለማክበር የሚያስችለውን መሰናዶ…

ፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽ በኢትዮጵያና ሌሎች የአፍሪካ አገራት ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 15/2004/ዋኢማ/ – የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ደብሊው ቡሽና ባለቤታቸው በኢትዮጵያ፣ በታንዛኒያና በዛምቢያ በቅርቡ…

የሙያ ማህበራት፣ መገናኛ ብዙሃንና የስነ-ጥበብ ባለሙያዎች ሕገ-መንግስቱን በማስተዋወቅ በኩል ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል

አዲስ አበባ ህዳር 15/2004/ዋኢማ/– የሙያ ማህበራት፣ የመገናኛ ብዙሃንና የስነ- ጥበብ ባለሙያዎች ህገ-መንግስቱን ለህብረተሰቡ ከማስተዋወቅ አንፃር ከፍተኛ…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች

አዲስ አበባ, ህዳር 15 ቀን 2004 (ዋኢማ) – ኢትዮጵያ በሶማሊያ ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት…