የመንግሥት አመራሮችን ኢላማ ያደረገ ጥቃቶች በመፈጸም ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ ቡድኖች በቁጥጥር ስር ዋሉ

መጋቢት 26/2015 (ዋልታ) በአዲስ አበባ፣ በባህርዳር፣ በአዳማና በድሬዳዋ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮችን ኢላማ ያደረገ ጥቃቶች በመፈጸም ሀገራዊ…

ድህነት ያንገሸገሸው የስንዴ ልማት ዘመቻ በኢትዮጵያ

በሠራዊት ሸሎ ድህነት አንገት ያስደፋል ያዋርዳማል የራስ መተማመንን እያጎሳቆለ ልመናና ተመፅዋችነትን ያስከትላል። ላለዉ መገዛትንና የራስ ማንነትን…

ጠ/ሚ ዐቢይ መንግስት ከሸኔ ጋር ያለው ሁኔታ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ፍላጎት እንዳለው ገለጹ

መጋቢት 19/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መንግስት ከሸኔ ጋር ያለው ሁኔታ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አድርገው ሾሙ

መጋቢት 14/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አድርገው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

መጋቢት 6/2015 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ብሊንከን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ የዓረብ ሊግ ያወጣውን መግለጫ አትቀበለውም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

መጋቢት 1/2015 (ዋልታ) ኢትዮጵያ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ የዓረብ ሊግ ያወጣውን መግለጫ እንደማትቀበለው የውጭ ጉዳይ…