አሜሪካ በሥነ-ወሊድ ዙሪያ ለሚሰሩ ግብረሰናይ ድርጅቶች የገንዘብ ድጋፏን አቋረጠች

የአሜሪካው ፕሬዚደንት አገሪቷ ከድንበሯ ውጪ በሥነ- ወሊድ ዙሪያ ለሚሰሩ ግብረሰናይ ድርጅቶች የምትሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ እንዳይደረግ ወሰኑ…

በአራት አገሮች ከ20 ሚሊየን በላይ ህዝቦች በረሃብ አደጋ ላይ መሆናቸውን ተመለከተ

በአራት አገሮች ረሃብና ቸነፈር አደጋ ማጋጠሙን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ ፡፡ የድርጅቱ የሰብአዊ ድጋፍ ኃላፊ ትናንት…

ዶክተር ቴድሮስ ከመጨረሻዎቹ ሶስቱ የዓለም ጤና ድርጅት ዕጩዎች ውስጥ ገቡ

የዓለም ጤና ድርጅት  ስራ አስፈጻሚ ቦርድ ባካሄደው ምርጫ ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ድርጅቱን ለመምራት ከሚፎካከሩት የመጨረሻዎቹ ሶስት…

ድርጅቱ በየ7ሰከንዱ አንዲት ከዕድሜ በታች ሴት ወደትዳር እንደምትገባ አስታወቀ

በአለማችን በየሰባት ሰከንዱ ከ15 አመት በታች ትዳር እንደምትፈፅም አለም አቀፉ የህፃናት አድን ድርጅት ይፋ ያደረገው አዲስ…

በየመን በትምህርት ገበታ ላይ የነበሩ 10 ህፃናት ተገደሉ

አዲስ አበባ፤ነሐሴ 9/2008 (ዋኢማ) – በየመን በአንድ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ ጥቃት 10 ህፃናት ለህልፈት መዳረጋቸው…

በጣሊያን በደረሰ ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር 247 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2008 (ዋኢማ)-በመካከለኛው ጣሊያን በደረሰ ከባድ ርዕደ መሬት ሳቢያ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቍጥር 247…