የቻይናው ፕሬዝዳንት ሞስኮ ገቡ

መጋቢት 11/2015 (ዋልታ) የቻይና ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ሞስኮ ገብተዋል፡፡ የፕሬዝዳንቱ የሞስኮ ጉብኝት…

ከሰሞኑ ሩሲያ የዩክሬንን ከተሞችን የደበደበችባቸው ዘመናዊዎቹ የኪንዝሃል ሚሳኤሎች እውነታ!

መጋቢት 1/2015 (ዋልታ) ከሰሞኑ ሩሲያ በዩክሬን ከተሞች ላይ ያልተጠበቀ መጠነ ሰፊ ጥቃቶች ዘመናዊዎቹን ኪንዝሃል ሚሳኤል በመጠቀም…

በሩሲያ ጥቃት የአውሮፓ ትልቁ የኒውክሌር ማብላያ ማዕከል የኃይል መቋረጥ ገጠመው

የካቲት 30/2015 (ዋልታ) ሩሲያ በዩክሬን ከተሞች ላይ የምታደርገው የሚሳኤል ጥቃት አጠናክራ ስትቀጥል ጥቃቱ በበርካታ ከተሞች የመሰረተ…

ሩሲያ በበርካታ የዩክሬን ከተሞች ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈፀመች

የካቲት 30/2015 (ዋልታ) ሩሲያ በበርካታ የዩክሬን ከተሞች ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈፀሟ ተሰማ፡፡ ሚሳኤሎቹ በዩክሬን ከሰሜን ካርኪቭ…

ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለድንገተኛ ጉብኝት ዩክሬን ገቡ

የካቲት 13/2015 (ዋልታ) የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለድንገተኛ ጉብኝት ዩክሬን ገቡ፡፡ የጉብኝታቸው ዋና ዓላማ አንድ ዓመት…

የዩክሬን ፕሬዝዳንት በእንግሊዝ ጉብኝት እያደረጉ ነው

የካቲት 1/2015 (ዋልታ) የየክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ዛሬ እንግሊዝ መግባታቸው ተገለጸ፡፡ ለፕሬዝዳንቱ የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ…