በሶሪያ ግሁታ ጥቃት ከ560 በላይ ዜጎች ተገደሉ

በሶሪያ ምስራቃዊት ግሁታ ላለፉት ዘጠኝ ቀናት በተወሰደው ጥቃት ከ560 በላይ ዜጎች ተገድለዋል፡፡ ይህን ተከትሎ የተባበሩት መንግስታት…

በደማስቆ አቅራቢያ እየተደረገ ያለው የአየር ጥቃት እንደሚቀጥል ኢራን አስታወቃለች

በሶሪያ መዲና ደማስቆ አቅራቢያ ምስራቅ ግሁታ ላይ እየተደረገ ያለው የአየር ጥቃት እንደሚቀጥል ኢራን አስታወቀች፡፡ ሶሪያ ሺህዎችን…

ትራምፕ በአሜሪካ የሚስተዋለዉን ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመግታት የሚያስችል ስምምነት አደረጉ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሀገሪቱ የሚስተዋለዉን ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመግታት የሚያስችል ስምምነት አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ…

የሶሪያ መንግሥት ባደረሰው የቦንብ ጥቃት ከመቶ በላይ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

በሶሪያ መንግስት የሚመራው ኃይል ባደረሰው የቦምብ ጥቃት በትንሹ መቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች  ተገደሉ። ከሶሪያ መዲና ደማስቆ አቅራቢያ…

ደቡብ ኮርያ ከአሜሪካ ወታደሮች ጋር ወታደራዊ ልምምድ ለማድረግ ማቀዷን አስታወቀች

ደቡብ ኮሪያ ከሁለት ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከአሜሪካ ወታደሮች ጋር ወታደራዊ ልምምድ ለማድረግ ማቀዷን አስታውቃለች፡፡ ደቡብ…

ቱርክ የሶሪያ አማፂያንን ለማጥቃት የኬሚካል የጦር መሳሪያ አልተጠቀምኩም ብላለች

ቱርክ የሶሪያ አማፂያንን ለማጥቃት የኬሚካል የጦር መሳሪያ ተጠቅማለች መባሉን ውድቅ አደርጋለች፡፡ በሶሪያ የኩርድ YPG ታጣቂዎች ላይ…