በህንድ ሁለት ሦስተኛው ህዝብ ለአየር መተንፈሻ ችግር እየተጋለጠ መሆኑን ጥናት ጠቆመ

በህንድ ሁለት ሶስተኛው ከሃገሪቱ ህዝብ በአየር መተንፈሻ ችግር እየተጠቃ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ ፡፡ በህንድ የተሠራው…

ሩሲያና እስራኤል በሶሪያ ያላቸውን ወታደራዊ ጥምረት ለማጠናከር ተስማምተዋል

ሩሲያና እስራኤል የጦርነት ቀጠና ሆና በቀጠለችው ሶሪያ ያላቸውን ወታደራዊ ጥምረት እንደሚያጠናክሩ አስታውቀዋል፡፡ እስራኤል በሶሪያ ውስጥ በሚገኝ…

አሜሪካ በሰሜን ኮርያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀቦች ብትጥል የደቡብ ኮሪያ ድጋፍ እንደማይለያት ማይክ ፔንስ ተናገሩ

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚደንት ማይክ ፔንስ አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀቦችን ብትጥል ደቡብ ኮሪያ ለተግባራዊነቱ ትደግፈናለች…

ቻይና የሚሳኤል ማክሸፊያ መሳሪያ የተሳካ ሙከራ ማካሄዷን አስታወቀች

ቻይና ለሁለተኛ ጊዜ የተሳካ የሚሳኤል ማክሸፊያ መሣሪያዋን ሙከራ ማካሄዷን  አስታወቀች ። የሚሳኤል ማክሸፊያ መሳሪያዋ ለሀገሪቱ መከላከያ…

የሶሪያ አማፂያን በሩሲያ የጦር አውሮፕላን ላይ ጥቃት አደረሱ

የሶሪያ አማፂያን በሩሲያ የጦር አውሮፕላን ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ሩሲያ አስታወቃለች፡፡ ኤስ ዩው 25 የተባለው የሩሲያ የጦር…

ሩሲያ የኑክሊየር ስምምነቶችን ግዴታ እንድታከብር አሜሪካ አስጠነቀቀች

ዋሽንግተን አዲሱን የኑክሊየር ስምምነት ግዴታዋን ባሳለፍነው ነሃሴ ወር በማሟላት ስምምነቱን ለመጠበቅ አሁን ተራው የሞስኮ ነው ሲል…