በክልሉ በተካሄደ የመንደር ማሰባሰብ ፕሮግራም አመርቂ ውጤት መገኘቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 13/2004/ዋኢማ/-ባለፉት አመታት በክልሉ በተካሄደ የመንደር ማሰባሰብ ፕሮግራም አመርቂ ውጤት መገኘቱን የጋምቤላ ክልል ምክትል…

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ አልተወጡም ያላቸውን ኃላፊዎች ከሹመት አነሳ

አዲስ አበባ ጥቅምት 13/2004/ዋኢማ/ – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው አመት የነበረውን የስራ አፈፃፀም በተለመከተ ግምገማ…

ድርጅቱ በ1 ቢሊዮን ብር እያካሄዳቸው ያሉ አራት ከፍተኛ ፕሮጀክቶችን ግንባታ በቅርቡ እንደሚያጠናቅቅ አስታወቀ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 13/2004/ዋኢማ/– በመንግስት በተመደበ 1 ቢሊየን ብር አራት ከፍተኛ የፕሮጀክቶች ግንባታ በቅርቡ እንደሚያጠናቅቅ የውሃ…

በ125ኛው የአለም ፓርላማዎች ህብረት ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ፓርላማ የልኡካን ቡድን ወደ አገሩ ተመለሰ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 13/2004/ዋኢማ/ – በ125ኛው የአለም ፓርላማዎች ህብረት ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ፓርላማ የልኡካን ቡድን ወደ…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከ720 ሺ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎችን ከወባ ወረርሽኝ መታደግ መቻሉ ተገለፀ

ሐረር ጥቅምት 11/2004/ዋኢማ/ – በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል በተካሄደ የጸረ-ወባ መድሀኒት ርጭት ከ720ሺ የሚበልጡ…

ዩኒቨርሲቲው ከአውሮፓ ሕብረት የሶስት ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አገኘ

ሀዋሳ ጥቅምት 11/2004/ዋኢማ/– የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአውሮፓ ሕብረት የሶስት ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማግኘቱን አስታወቀ:: የዩኒቨርሲቲው የውጭና የሕዝብ…