ቤጉህዴፓ አቶ አድጎ አምሳያን ሊቀመንበር አድርጎ ሾመ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲዊ ፓርቲ (ቤጉህዴፓ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ አቶ አድጎ አምሳያን የፓርቲው…

ኢትዮጵያ በፀጥታው ምክር ቤት የነበራት የሁለት ዓመት ቆይታ ስኬታማ ነበር – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ኢትዮጵያ በፀጥታው ምክር ቤት የነበራት የሁለት ዓመት ቆይታ ስኬታማና ብሔራዊ ጥቅሟን  ከማረጋገጥ ባለፈ  የአፍሪካን የውክልና  ድምፅን…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኤርትራን ጨምሮ የአምስት ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኤርትራን ጨምሮ የአምስት ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፡፡ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ…

መርማሪ ፖሊስ ተጨማሪ ሚስጥራዊ የማሰቃያ እስር ቤት ማግኘቱን አስታወቀ

መርማሪ ፖሊስ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሲፈፀምበት የነበረ ተጨማሪ ሚስጥራዊ የማሰቃያ እስር ቤት ማግኘቱን ለፍርድ ቤት አስረዳ።…

አቶ አበበ አበባየሁ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አቶ አበበ አበባየሁ የኢትዮጵያ ኢንቨንስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር  በመሆን በጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ተሾመዋል፡፡ አቶ አበበ የኢንቨስትመንት…

ቪዠን ኢትዮጵያ በድህረ- ግጭት ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ጥናቶችን አቀረበ

ቪዠን ኢትዮጵያ የተባለ በኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች የተቋቋመ ማህበር በኢትዮጵያ  እየተከሰቱ  ባሉት  ግጭቶችና ከድህረ  ግጭት ጋር  በተያያዙ ጉዳዮች…