ኤች አይ ቪ ቫይረስን ለመከላከልና መቆጣጠር ባለድርሻ አካላት ተገቢውን ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተጠቆመ

ኤች አይ ቪ በሽታን የመከላከልና መቆጣጠር ሥራውን ለማጠናከር ሁሉም የባለድርሻ አካላት ተገቢው ትኩረት ሊሰጠው ሊንቀሳቀሱ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡  …

ለ7 ሚሊየን ህዝብ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሆስፒታል በባህርዳር ይመረቃል

ለ 7 ሚሊየን ህዝብ አገልግሎት መሥጠት የሚያስችል ሆስፒታል በባህር ዳር ከተማ በዛሬው ዕለት  ይመረቃል፡፡ ‹‹ጥበበ ግዮን…

የሶስቱ አገራት መሪዎች በምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚያዊ ትስስር ስምምነት ዙሪያ ውይይት ያደርጋሉ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ በምስራቅ…

መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶችን በመለየት ወደስራ መገባቱን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ

በኢትዮጵያ ያለውን ሰላም ለማረጋገጥ በተጀመረው ሂደት ያሉ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶችን በመለየት ወደስራ መገባቱን የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ…

ሚኒስቴሩ በአንደኛው ሩብ አመት 124 ህገወጥ ድርጅቶች በንግድ ሥርዓት ውስጥ ሲንቀሳቀሱ ማግኘቱን አስታወቀ

የገቢዎች ሚኒስቴር በ2011 ዓ.ም አንደኛ ሩብ አመት 1 መቶ 24 ህገ-ወጥ ድርጅቶች በንግድ ሰርዓት ውስጥ ሲንቀሳቀሱ…

ምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ አመራርና አባላት ምደባን በተመለከተ የቀረበውን የውሣኔ ሃሣብ ዳግም በመመርመር አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ልዩ ስብሰባ የቋሚ ኮሚቴ አመራርና አባላት ምደባን በተመለከተ የቀረበውን የውሣኔ ሃሣብ…