አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾመ

የሐረሪ ክልል ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ነው አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አድርጎ የሾመው፡፡…

መከላከያ ሠራዊትን በሁሉም መስክ ብቁ ለማድረግ የተጀመረው ጥረት ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

መከላከያ ሠራዊትን በሁሉም መስክ ብቁ ለማድረግ የተጀመረው ጥረት በከፍተኛ ግለት እንደሚቀጥል የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር…

በከተማዋ መዝናኛ ስፍራዎች በትምባሆ ጭስ ምክንያት አደገኛ የአየር ብክለት እየተከሰተ መሆኑን ጥናት አመለከተ

በአዲስ አበባ ከተማ የምግብና መጠጥ ቤቶች እንዲሁም በመዝናኛ ስፍራዎች በትምባሆ ጭስ ምክንያት አደገኛ የአየር ብክለት እየተከሰተ…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከክፍለ ጦር አዛዦች በላይ ያሉ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄዱ…

በውጭ ጉዳይ ዋና መስሪያ ቤቶትና በኢምባሲዎች ሲካሄድ የነበረው የሰው ኃይል ምደባ በሚቀጥለው ሳምንት ይጠናቀቃል

በዋና መስሪያ ቤትና በኢምባሲዎች የተጀመረው የሰው ኃይል ምደባ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጠናቀቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። አዲሱን መዋቅራዊ…

የህግ ባለሙያዋ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አዲስ አበባ ገቡ

የህግ ባለሙያዋ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በዛሬው እለት አዲስ አበባ ገብተዋል። በአሜሪካ ሲኖሩ የነበሩት የህግ ባለሙያዋ ወይዘሪት…