ኢኳቶሪያል ጊኒ በታሪኳ የመጀመሪያዋን ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች

ጥር 24/2015 (ዋልታ) በምዕራብ አፍሪካ የአትላንቲክ ውቂያኖስ ዳርቻ ላይ የምትገኘው ኢኳቶሪያል ጊኒ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ ሴት…

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ ጉብኝት ደቡብ አፍሪካ ገቡ

ጥር 15/2015 (ዋልታ) የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ መግባታቸው…

የሱዳን እና ቱርክዬ ባለስልጣናት የደህንነት መረጃዎችን በሚለዋወጡበት ሂደት ላይ መከሩ

ጥር 9/2015 (ዋልታ) የቱርክዬ የደህንነት ዋና ኃላፊ ሀካን ፊዳን የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል…

የሶማሊያ መንግሥት አልሸባብ ይዟቸው የነበሩ ሁለት ቁልፍ ከተሞችን አስለቀቀ

ጥር 9/2015 (ዋልታ) የሶማሊያ ወታደሮች በማዕከላዊ ጉሙዱግ ክፍለ ግዛት አልሸባብ ይዟቸው የነበሩ ሁለት ከተሞች መቆጣጠራቸውን ተናገረ።…

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከዛሬ ጀምሮ በአምስት የአፍሪካ ሀገራት ጉብኝት ያደርጋሉ

ጥር 1/2015 (ዋልታ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ከዛሬ ጀምሮ በአምስት የአፍሪካ ሀገራት ጉብኝት እንደሚያደርጉ…

ሞዛምቢክ የጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነት መቀመጫ አገኘች

ታኅሣሥ 27/2015 (ዋልታ) ሞዛምቢክ ለሁለት ዓመታት የሚያቆያትን በተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነት መቀመጫ አገኘች፡፡…