ሮበርት ሎዋንዶውስኪ የአመቱ የፊፋ ምርጥ ተጫዋች ተባለ

ፖላንዳዊው የፊት መስመር አጥቂ ሮበርት ሎዋንዶውስኪ የአመቱ የፊፋ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል። ፊፋ የአመቱን ምርጥ እግር…

ኢትዮጵያ ያስተናገደችው የአኖካ ጉባኤ ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ

ኢትዮጵያ ያስተናገደችው የአኖካ ጉባኤ ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር ገለጹ። የአኖካ ጉባኤ…

ስሁል ሽረ አጠቃላይ ሆስፒታል መድኃኒቶችንና የሕክምና ቁሶችን ከጤና ሚኒስቴር ተረከበ

ስሁል ሽረ አጠቃላይ ሆስፒታል ከጤና ሚኒስቴር የተላከለትን የስኳርና ሌሎች ሕሙማንን ለማከም የሚያስችሉ መድኃኒቶችንና የሕክምና ቁሳቁሶችን ተረከበ።…

የኮቪድ -19 መነሻ ለማጥናት ዓለም አቀፍ ተመራማሪዎች ወደ ቻይና ሊያመሩ ነው

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መነሻ ለማጥናት አስር ዓለም አቀፍ ተመራማሪዎችን የያዘ ቡድን በሚቀጥለው ወር ወደ ቻይና ዉሃን እንደሚያቀና…

የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በአዲሱ የገበያ ማዕከል ከነገ ጀምሮ አገልግሎት ይሰጣል

የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በአዲሱ የገበያ ማዕከል ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የንግድ…

ኡጋንዳ ከሙዚቀኛው ተቃዋሚ ጋር ግንኙነት ያላቸው የዩቲዩብ ቻናሎች እንዲታገዱ ጠየቀች

የኡጋንዳ መንግሥት ከታዋቂው ሙዚቀኛና ተቃዋሚ ቦቢ ዋይን ጋር ግንኙነት ያላቸው የዩቲዩብ ቻናሎች እንዲታገዱ ጠይቋል። በኡጋንዳ የኮሚዩኒኬሽን…