ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ ጋር ተወያዩ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከግብፁ አቻቸው ሳሚ ሽኩሪ ጋር ከአፍሪካ ህብረት የሚኒስትሮች አስቸኳይ…

የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪዩውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ ኮለኔል ጉደታ ኦላና በቁጥጥር ስር ዋሉ

የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪዩውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ ኮለኔል ጉደታ ኦላና በቁጥጥር ስር መዋላቸው  ተገለጸ ። ኮለኔል ጉደታ ኦላና…

የኢፌዴሪ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየፈጸመ ያለውን ተግባር የአማራ ክልል መንግስት ይደግፋል

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እያከናወነ ለሚገኘው ተግባር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ያለውን…

የተመድ ፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ አነሳ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ ማንሳቱን አስታወቀ ። ምክር ቤቱ…

ከግንባሩ ህዝባዊ ባህሪ በማይመነጭ ድርጊቶች የተሰማሩ ግለሰቦችን በህግ ቁጥጥር ስር የማዋሉ ተግባር እንደሚቀጥል ኢህአዴግ አስታወቀ

ከግንባሩ ህዝባዊ ባህሪ በማይመነጭና ከማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አላማዎች በተፃራሪ ድርጊቶች የተሰማሩ ግለሰቦችንና ግብረ አበሮቻቸውን በህግ ቁጥጥር…

የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ሥር ዋሉ

የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ኃላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የነበሩት  አቶ ያሬድ ዘሪሁን…