ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጅቡቲ ዓለም አቀፍ ነጻ የንግድ ቀጠና የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የጅቡቲ መንግስት ባስገነባው ዓለም አቀፍ ነጻ የንግድ ቀጠና የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ…

ምክር ቤቱ በ2011 በጀት ላይ ውይይት አካሄደ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በ2011 ረቂቅ በጀት ላይ ዝርዝር ወይይት አካዷል።…

ምክር ቤቱ ሦስት የፖለቲካ ድርጅቶችን ከሽብርተኝነት ዝርዝር ሠረዘ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባደረገው ውይይት ከዚህ ቀደም  በምክርቤቱ በሽብርተኝነት ተሰይመው የነበሩትን ኦነግ፣ ኦብነግና…

ፕሬዚደንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ከጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ

የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ሰሞኑን በኢትዮ-ሱዳን ድንበር አካባቢ ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር በተመለከተ ከጠቅላይ ሚኒስትር…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ልማት ባንክ አዳዲስ ፕሬዚዳንቶችን ሾሙ

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳዲስ ፕሬዚዳንቶች መሾማቸው ተገለጸ ። የመንግስት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ…

ሁሉም የእስልምና ሃይማኖት መሪዎች በጋራ መስራት ይጠበቅባቸዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ በጋራና በሰላማዊ መንገድ መስራት እንደሚጠበቅባቸው ጠቅላይ…