በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የተጀመረው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ ለዋልታ አስተያየታቸውን የሰጡ…

በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል አሁን እየተካሄደ ያለውን የሰላም ሂደት ኢጋድ አደነቀ

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ ዋና ፀሃፊ አምባሳደር ማህቡብ ማዓሊምእናደሉት የኤርትራ ከፍተኛ የልዑክ ቡድን ወደ…

የኤርትራ የልዑካን ቡድን በሐዋሳ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ ፓርክ ጎበኘ

የኤርትራ መንግሥት የልዑካን ቡድን በሀዋሳ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ ፓርክ በዛሬው ዕለት ጎበኘ ። በኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር …

ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አል-በሽር የደቡብ ሱዳን ድንበር እንዲከፈት አዘዙ

የሱዳን ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አል-በሽር  የደቡብ ሱዳን ድንበር እንዲከፈት አዘዋል፡፡ ፕሬዚዳንት አል-በሽር ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላቸውን…

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር በኢትዮጵያና ዙምባብዌ የተፈጸሙትን ጥቃቶች አወገዙ

 የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማ ፎሳ እና የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳፋቂ ማህመት በኢትዮጵያ እና በዙምባብዌ የተፈፀሙት…

ሲራጅ ፈጌሳ የደኢህዴን ምክትል ሊቀመንበርነታቸውን በፈቃዳቸው ለቀቁ

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ከኃላፊነታቸው በገዛ…