የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብርና አረና መድረክ በክልሉ መንግስት ጥቃት እየደረሰብን ነው አሉ

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብርና አረና መድረክ በመቐለ ከተማ በአመራሮቻቸውና አባላቶቻቸው ላይ አካላዊ ጥቃት የደረሰባቸው መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ ፓርቲዎቹ ዛሬ…

የተፈጠረው የፀጥታ ሁኔታ በክልሉ ሠላም ላይ ዘላቂ ችግር በማይፈጥርበት ሁኔታ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

የተፈጠረው የፀጥታ ሁኔታ የሥነ-ልቦና ተፅዕኖ ሊፈጥር ቢችልም በክልሉ ሠላም ላይ ዘላቂ ችግር በማይፈጥርበት ሁኔታ በቁጥጥር ስር…

7ኛዉ አለም አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኢንቨስትመንት አዉደ ርዕይ በሚሊንየም አዳራሽ ተከፈተ

ሰባተኛዉ አለም አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኢንቨስትመንት አዉደ ርዕይ ዛሬ በሚሊንየም አዳራሽ ተከፍቷል፡፡ ኢትዮጵያ እያስተናገደችው ያለው አዉደ…

ክስተቱ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሊያወግዘውና ሊታገለው ይገባል

ከሰሞኑ በባህርዳር የተከሰተው ድርጊት የህዝቡን ታሪክ የማይመጥንና ያለፍነውን የመጠፋፋት ባህል ዳግም ወደኋላ የመለሰ አደገኛ ክስተት በመሆኑ…

ኢትዮጵያና ጀርመን የጋራ ኮሚሽን ለመመስረት ተስማሙ

ኢትዮጵያና ጀርመን የጋራ ኮሚሽን ለመመስረት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በበርሊን ከተማ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን በኢትዮጵያ ወገን የውጭ ጉዳይ…

የጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና የሜጄር ጄኔራል ገዛኢ አበራ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ

የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና የሜጄር ጄኔራል ገዛኢ አበራ የቀብር ስነ…