በህገ-ወጥ መንገድ 4583 ካ.ሜ መሬት ለባለሃብቶች ያስተላለፈው ኃላፊ ለከንቲባ ጽህፈት ቤት በደረሰ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ዋለ

በህገ-ወጥ መንገድ 4 ሺህ 583 ካ.ሜ መሬት ለባለሃብቶች ያስተላለፈው ኃላፊ ለከንቲባ ጽህፈት ቤት በደረሰ ጥቆማ መሰረት…

በኦሮሚያ የህዝብንና የመንግስት ሀብት በማባከን የተጠረጠሩ 56 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በኦሮሚያ ክልል የህዝብንና የመንግስት ኃብት በማባከን የተጠረጠሩ 56 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ ፀረ-ሙስና ኮሚሽን…

ከሶስት አመት በፊት ሊቢያ ላይ በአይሲስ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ 34 ኢትዮጵያውያን አፅም መገኘቱ ተገለጸ

ከሶስት ዓመት በፊት በፅንፈኛው አሸባሪ ቡድን አይ ኤሲ አይ ኤስ ሊቢያ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ 34…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት ለሚወክሉ አምባሳደሮት ሹመት ሰጡ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሠጥተዋል፡፡ በዚሁ…

ትውልዱ ለነገ የሚያስፈልገውን የእውቀት ስንቅ ለመያዝ ዛሬ ላይ እርስ በርስ መማማር አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ

ትውልዱ ለነገ የሚያስፈልገውን የእውቀት ስንቅ ለመያዝ ዛሬ ላይ እርስ በርስ መማማር እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከአምቦ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአምቦ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር ዛሬ ጠዋት ውይይት አድርገዋል ።…